ዶ/ር መረራ ጉዲና የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በወር 20ሺ 400 ብር እየተከፋላቸው የቦርድ አባል ሆነው አንድያገለግሉ የሹመት ደብዳቤ ሰጣቸው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር በመሆን ከ25 ዓመታት በላይ ያስተማሩት ዶ/ር መረራ ጉዲና የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በወር 20ሺ 400 ብር እየተከፋላቸው የቦርድ አባል ሆነው አንድያገለግሉ የሹመት ደብዳቤ ሰጣቸው::

በዪኒቨረሲቲዉ ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ድንቁ ደያስ የተፈረመው ደብዳቤ ” ክቡር ዶክተር መረራ ጉዲና ከፍተኛ የስራ አመራር ክህሎት ያላቸዉ ምሁር ስለሆኑ ዩኒቨርሲቲያችንን በቦርድ አባልነት እንዲያገለግሉ ተሹመዋል ” ሲል ይገልጻል።