ምነው አልቅሼ በወጣልኝ እንደው እውነት ለመናገር እንደኚህ እናት የተቸገረ ይኖር ይሆን ሼር ሼር

የእናት እምባ በኛ ይቁም እማማ ሻሹ ወርቂ ይባለሉ አሁን የሚኖሩት በትግራይ ክልል ነው እውነት ለመናገር እንደ እማማ ሻሹ የተቸገረ ይኖር ይሆን ቪድዮው ላይ የቀረበው በትግርኛ ቋንቋ ስለ ሆነ ባጭሩ ቪድዮው ላይ ያለው መልእክት እንዲህ ነው

ልጃቸው እርጉዝ ሆና አጠገባቸው በታኝችበት ምንም ምክንያቱ ባልታወቀ ከዚህ አለም በሞት ተለየች እናት ግን ማመን አቃታቸው ልጄ አልሞተቺም በህይወት አለች እያለ የእርዱኝ ጥሪ አሰሙ

ልጃቸው እርጉዝ ነበረች ለካ የልጃቸው ሆድ ሲነቃነቅ እናት ልጇን በህይወት ያለች መስሏት ነበር ልጁን በኦፕሬሽን አድርገው ከሆዷ አስወጡት የተወለደው ልጅ ግን ጤናማ አልሆነም በጣም ያሳዝናል።

ይሀው 11 አመት ሙሉ በራሱ አይፀዳዳም በራሱ መንቀሳቀስ ሆነ በተኛበት እንኳን መገልበጥ አይችልም 11 አመት ሙሉ ምግብ እንኳን መብላት አይችልም አፉ ውስጥ አስገብቸ ራሴ በእጄ ነው ምገፋለት

ታላቅዋ ልጄ አክሱም ከተማ በኤች አይቪ በሽታ ሙታብኝ መመለሻ ብር አጥቼ ተምቤን የሚባል ከተማ ቀበርኳት እንደኛዋ የልጅ ልጄ ህፃንዋም የበሽታው ተጠቂ ሆናለች ሰርቼ እንዳልበላ የልጅ ልጆቼ ማንጋ ልጣላቸው እነሱን የዤ ለመኖር ሂወት በጣም ከበደኝ

የምኖርበት ቤት እንኳን ከድንጋይ የተሰራ ከላይ ክፍት ነበር በሆኑ ሰዎች እርዳታ ከላዩ ቆርቆሮ ሳይሆን ፕላስቲክ በእንጨት የተደገፈ ፕላስቲክ ተዶርጓለታል ዝናብ ሲመጣ እንግዲህ ምን እንደሚሆን መገመት አያቅተንም

ብቻ ሙሉውን መፃፍ አልቻልኩም አይኔ በእንባ ተሞልቶ እኔንጃ ምን ልበላችሁ ብቻ አንዳንዴ የህይወት ፈተና እኛ ላይ ካልደረሰ አይታወቀንም ይህንን መልእክት እባካቹሁ ሼር እያደረግን ለሁሉም እናድርስ የቻልነው ያህል እንርዳ ሼር ሼር።

አገር ቤት ለምትኖሩ በዚህ አደራሻ መርዳት ትችላላችሁ

ሙሉ ስም > ሻሹ ወርቂ አማረ

ስልክ ቁጥር > 0942749301

የባንክ ሂሳብ።። 1000155702145 ኢ/ያ ንግድ ባንክ

ከአገር ውጭ ለምትኖሩ ደግሞ በ GOFUNDME መርዳት ትችላላችሁ

👉ይህንን የ GO FUNDME አካውንት ተጭነን እናታችን እንርዳ👈

የእናት እምባ በኛ ይቁም። YESUF APP